ዋፋ፣የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን (ኢቢሲ) በውስጥ አቅም ያበለጸገውን የሞባይል መተግበሪያ (አፕ) የምርቃት መረሀ-ግብር ፣ሙሉ ዝግጅት ዓለም በዘርፉ የደረሰባቸውን አሁናዊ የሚዲያና ኮሙኒኬሽን መሳሪያዎቹን ከብቁ ባለሙያዎቹ ጋር በማጣመር ሂደቱን በብቃት በማስተባበር ላይ ይገኛል ።
ዋፋ ማርኬቲንግና ፕሮሞሽን እያስተባበረ ባለው የዲጂታል ኢቢሲ የምረቃት መረሀ-ግብር ላይ ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች፣ አትሌቶች፣ አርቲስቶች፣ የተቋሙ አመራሮች፣ ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች በአንድነት ተገኝተዋል።
ዋፋ ፣የምርቃት ዝግጅቱን እያስተባበረ ያለው (የኢቢሲ)አዲሱ የሞባይል መተግበሪያ (አፕ) ኮርፖሬሽኑ በሬዲዮ፣ በቴሌቪዥን እና በዶትስትሪም የማኅበርራዊ ሚዲያ አማራጮቹ የሚሰራቸውን ወቅታዊ ይዘቶች በአንድነት በሞባይል መተገበሪያው ላይ ለማግኘት የሚያስችል ነው።
Wafa Marketing and Promotion is leading the coordination and execution of the internally developed EBC mobile application.
In partnership with the Ethiopian Broadcasting Corporation (EBC), WAFA is leveraging modern media tools and expert professionals to ensure the successful launch of the app and its accompanying graduation program.
The Digital EBC graduation event, organized by WAFA, brought together senior government officials, renowned athletes, artists, institutional leaders, and special guests.
The new app will offer integrated access to EBC’s latest content across radio, television, and Dotstream social media platforms—all in one seamless digital experience.
Great advice! Getting a professional cleaning before moving in is such a smart move. It’s definitely worth the investment for a fresh start in a new home.